No scheduled events

Filter Events

Free entry
Online

Mother’s Day የእናቶች ቀን

A Celebration of Love and Legacy የፍቅር እና የምስጋና ዝግጅት

May 10
Mother’s Day የእናቶች ቀን - Flyer

About

Join us for a special afternoon Sunday May 10,2026 as we celebrate and honor the "Pillars" among us—the mothers whose strength, wisdom, and service have shaped our life and that will continue shaping the future.

We’ve curated an atmosphere of elegance and warmth featuring:

  • Elegant Atmosphere
  • Full buffet with lunch program and traditional Ethiopian drinks
  • Music
  • Games
  • Q&A

እሁድ፣ May 10፣ 2026 በመካከላችን ያሉትን 'ምሰሶዎች' ስለጥንካሬያቸው፣ ጥበባቸው እና አገልግሎታቸው ፣ህይወታችንን የቀረጹ እና
የወደፊቱን መቅረጽ የሚቀጥሉ እናቶችን አብረን እናክብራቸው።

በዚህ ደማቅ ዝግጅት ላይ

  • የሚያምር ድባብ
  • ሙሉ ቡፌ የምሳ ግብዣ ከምርጥ የባሕል መጠጦች ጋር
  • ሙዚቃ
  • ልዩ ጨዋታዎች
  • ጥያቄ እና መልስ